በሁሉ ላይ እግዚአብሔርን የሾምንና የምናስቀድም፤ በመሰባሰባችንም በሙሉ ኃይላችን በፍጹም መሰጠት እጅግ ቀርበን ፊቱን ልንፈለግ የምንሰየም፤ በየህይወት ፈርጁ ገብተን ስንኖር የመንግሥቱ ወኪልነታችንን በሙሉ ኃይላችን የምንተገብር ትውልድ ነን። ይህ ግለት ውስጥዎ ካለ ይቀላቀሉንና ህይወቱን አብረን እንኑረው።